(መግቢያ) ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ (ማረሚያ) የአለቃ ደስታ ተክለ ወልድን 'ዐዲስ፥ ያማርኛ መዝገበ ቃላት' (PDF) ያለ ኢንተርኔት/ በኢንተርኔትም//offline or/and online ለመጠቀም እዚህ ላይ "click" በማደረግ ማውረድ(down load) ይችላሉ።
መላ ቤት፤ ሙሉ ቤት፤ ተቋጣሪ፤ (ተቈጣጣሪ)፤ (773)
መልክተኛ፤ መላክተኛ፤ (መልክተኞች ፤ መላክተኞች)፤ (721)
መሰከ፤ (መሲክ፤ መሰከ፤ ያዘ፤ ጨበጠ)፤ (818)
መሰገነ)፤ ዘጊን፤ ዘገነ፤ መዝገነ)፤ አመሰገነ፤ (አመዝገነ)፤ (817)
መስተንከሪያ፤ የምድር መመርመሪያ፤ ተነከረ፤ (825)
መስከንተሪያ፤ የፊት መሸፈኛ፤ ተነከረ፤ (819)
መስፍ፤ የጋለ ብረት፤ ማስፊያ፤ ሰፋ፤ (ሰፍሐ)፤ (822)
መረባ፤ ትክክል ማእዘን፤ ረባ፤ (ረብዐ)፤ (804)
መቀመቀ)፤ ትግ፤ ሐባ መቅመቀ፤ አፈገፈገ)፤ አመቀመቀ፤ (800)
መቀመቅ(937)”
መቃጥን፤ የንብ አውራ፤ መቀመጫ፤ ቀጠነ፤ (800)
መቃጥን፤ ያሣ ፡ መያዣ፤ ቈላፋ፤ ብረት፤ ቀጠነ፤ (800)
መታረሪያ፤ ዐጪር ቀጪን ዕንጨት፤ አረረ፤ (829)
መነኵሴ፤ (መነኮስ)፤ (793)
መነኵሲት፤
(መነኮስት)፤ (793)
መነዠኸ)፤ ነዝሀ ፡ መዝሐ) ፤ አመነዠኸ፤ (789)
መና፤ (ዕብ፤ ማናዕ፤ ከለከለ፤ ነሣ)፤ (783)
መንኰራኵር፤ የሠረገላ እግር፤ ኰረኰረ፤ (793)
መከረ፤ (መኪር፤ መከረ፤ መክሮ፤ መከረ)፤ (770)
መከኘ)፤ ከነየ)፤ አመካኘ ፤ (አመክነየ)፤ (769)
መካህል፤ የወተት መናጫ፤ ዕንጨቶች፤ (ክህለ)፤ (769)
መካን፤ የማይወልድ፤ የማትወልድ፤ መከነ፤ (657)
መዝገብ፤ ታላቅ መጻፍ፤ ደብተር፤ ዘገበ፤ (757)
መዠረጠ፤ (ትግ፤ መዥረጠ፤ ቦጨቀ፤ ቦተረፈ)፤ (760)
መደብር፤ የንግድ ዕቃ፤ መደርደሪያ፤ ደበረ፤ (752)
መደደ፤ (ትግ፤ ሐባ፤ መደደ፤ ዘረጋ)፤ (752)
መግለቦ፤(ዎች)፤ ግእዝ፤ ገለብ መግለብት)፤ (257)
መጠጠ፤ (መጺጽ፤ መጸ። ዕብ፤ ማጻጽ)፤ (764)
መጣምር፤ የፈረስ ጌጥ፤ ጠበረ፤ መጣብር፤ (565)
ሙጥኝ፤ ምጥንታ፤ መማጠን፤ ዐጠነ፤ (ሐፀነ)፤ (766)
ሙጭልጭላ፤ (ትግ፤ ሙጭጭላ ፤ መጐጥ)፤ (765)
ማማ፤ (ዎች)፤ ትግ፤ ማእምአ፤ ደስ አሠኘ)፤ (783)
ማቀቀ፤ (ዕብ፤ ማቃቅ። ግእዝ ፡ መቀቀ፤ ጣጣ። ትግ፤ ማዕቈቈ)፤ (800)
ማክሰኞ፤ የሰኞ ማግስት፤ ማግሰኞ፤ ማገ፤ (771)
ማዘቢያ፤ የመጫሚያ፤ መቈለፊያ፤ ዐዘበ፤ (757)
ማዘንት፤ (አዚን፤ አዘነ፤ ማእዘንት)፤ (760)
ማዘዣ፤(ዎች)፤ (92) አሳዘዘ፤(አአዘዘ፣ አስተአዘዘ)፤ (92)
ምንቸት፤ አብሽ፤ (የምንቸት፤ አብሽ)፤ (797)
ምዥራጥ፤ (ጦች)፤ ምዝራጥ፤ (ምዝራቅ)፤ (760)
ሟጨ፤ (መዊጽ፤ ሞጸ፤ ካሰ ። ትግ፤ መወጸ)፤ (763)
No comments:
Post a Comment