(መግቢያ) ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ (ማረሚያ) የአለቃ ደስታ ተክለ ወልድን 'ዐዲስ፥ ያማርኛ መዝገበ ቃላት' (PDF) ያለ ኢንተርኔት/ በኢንተርኔትም//offline or/and online ለመጠቀም እዚህ ላይ "click" በማደረግ ማውረድ(down load) ይችላሉ።
አለከለከ፤ ትንፍስ ትንፍስ አለ፤ ለከለከ፤ (104)
አለክ፤ (ትግ፤ ሐለከ፡፡ ዕብ፤ ሀላኽ)፤ (104)
አመለጠነ፤ አንገርጋሪ መራ (መለጠነ)፤ (107)
አሙለጨለጨ፤ የማይጨበጥ አደረገ፤ ማለጨ፤ (107)
አማት፤ የሚስት አባትና እናት፤ ዐማት፤ (111)
አምልማሎ፤ የተሸበለለ፤ ንድፍ፤ መለመለ፤ (107)
አምሳ፤ ዐምስት፤ ዐሥር፤ ዐመሰ፤ ዐምሳ፤ (110)
አምባ፤ መንደር፤ ዐምባ፤ (106)አምቦ፤ ጨው፤ ጨው የሚል ዐፈር፤ ዐምቦ፤ (106)
አምባቀቀ፤ አፉን፤ ከፈተ፤ በቀቀ፤ አንባቀቀ፤ (106)
አምቧተረ፤ አንገራበደ፤ (ቧተረ) አንቧተረ፤ (106)
አስረቀረቀ፤ አስመታ፤ አስለቀሰ፤ ረቀረቀ፤ (145)
አስተነከረ፤ ወሬን አስረገጠ፤ ተነከረ፤ (146)
አስተነከረ፤ ወሬን አስረገጠ፤ ተነከረ፤ (859)
አስገዘገዘ፤ (አግዘዘ፤ አግዝዐ፤ አወሠረ)፤ (246)
አሶከሶከ፤ እንደ ውሻ ኼደ፤ (ሶከሶከ)፤ (143)
አረበረበ፤ አርከፈከፈ፤ አረበደ፤ ረበረበ፤ (135)
አረኸ፤ (አርኅ፡፡ ዕብ አራኽ ረዘመ)፤ (137)
አራኮተ፤ አከራከረ፤ አስታገለ፤ (ረኮተ)፤ (137)
አሸነፈጠ፤ ዘቅዝቆ ታጠቀ፤ (ሸነፈጠ)፤ (144)
አሸከመ፤ ራስ ላይ አደረገ፤ (ሸከመ)፤ (142)
አሻንጉሊት፤ የሕፃን ተምሳሊት፤ ሸነገለ፤ (144)
አቁለጨለጨ፤ ዐይኑን አንከባለለ፤ ቁለጨ፤ (134)
አቅመደመደ፤ እባብና አስኬደ፤ (ቀመደ)፤ (134)
አቆላመጠ፤ ውዳሴ ከንቱ ሰጠ፤ (ቆለመጠ)፤ (134)
አባባዬ፤ (አባ፤ አባየ፤ አበ፤ አቡየ)፤ (73)
አቤሜሌክ፤ (75) አቡነ፤ (አቡ አብ)፤ (75)
ዐብድ መለክ፤ (ዕብ፤ ዔቤድ፤ ሜሌኸ)፤ (899)
አተለ፤ (አንተለ፤ ጥሕለ፡፡ ትግ፤ ሐተለ)፤ (148)
አቱ፤ ሥግራ፤ ታቱ፤ ሥግራ፤ (አቲወ፤ ተአቱ፤ ሥግርአ)፤ (147)
አትከነከነ፤ ተትከነከነ፤ አብሰለሰለ፤ ተብሰለሰለ፤ ተከነ (660)
አቸካከል(1278)
አንሰረተተ፤ ልብስን ጎተተ፤ (ሰረተተ)፤ (127)
አንሶከሶከ፤ እንደ ውሻ፤ አስኬደ፤ (ሶከሶከ)፤ (127)
አንሻፈፈ፤ ወደ ጎን አስረገጠ፤ ሸፈፈ፤ (127)
አንቀለቀለ፤ አንበለበለ፤ አናወዘ፤ (ቀለቀለ)፤ (125)
አንቀረሰሰ፤ አንቆረሰሰ፤ አዘገመ፤ (ቀረሰሰ፤ ቆረሰሰ)፤ (126)
አንቆላጰላጠሰ፤ አከበረ፤ (ቆለጰለጠሰ)፤ (125)
አንቆራጠጠ፤ አላሳርፍ አለ፤ (ቆረጠጠ)፤ (125)
አንበጣ፤(ጦች)፤ ዐረ፤ ነበጠ፤ ፈላ ገነፈለ፤ በዝቶ ወጣ)፤ (112)
አንቡጋድ፤ (ትግ በገድ፤ ኅፍረተ ብእሲት)፤ (112)
አንባ ገነን፤ ያምባ ጌታ፤ ዐምባ ገነን፤ (111)
አንባ ጓሮ፤ ጠብ ክርክር፤ ዐምባ ጓሮ፤ (111)
አንተራሰ፤ ራስን አስደገፈ፤ ራሰ፤ ራስ፤ (129)
አንከርት፤ ምድጃ፤ ዋግንቦ ፤ (ከረተተ)፤ (123)
አንከፈከፈ፤ አላስረግጥ አለ፤ ከፈከፈ፤ (123)
አንኮላኮለ፤ ወይፈንን፤ አቀና፤ ኮለኮለ፤ (122)
አንደረደረ፤ ቁልቁል አስሮጠ፤ ደረደረ፤ (120)
አንገረገበ፤ ሳይቆላ አፈላ፤ (ገረገበ)፤ (115)
አንጠባጠበ፤ ጠብ ጠብ አደረገ፤ ነጠበ፤ (121)
አንጠባጠበ፤ ጠብ ጠብ አደረገ፤ ነጠበ፤ (535)
አንጥረኛ፤ ወርቅና ብር አፍሳሽ፤ ነጠረ፤ (122)
አንጨረጨረ፤ አለምጣድ በፍም ላይ ቆላ፤ (ጨረጨረ)፤ (121)
አንጨፈጨፈ፤ ዐጠበ አቅለጠለጠ፤ ጨፈጨፈ፤ (121)
አንፈረከከ፤ ጭኑን አለያየ፤ (ፈረከከ)፤ (124)
አንፈራገጠ፤ ዕጥፍ ዘርጋ፤ አደረገ፤ (ፈረገጠ)፤ (124)
አንፈራጠጠ፤ እግሩን፤ አራራቀ፤ ፈረጠጠ፤ (124)
አንፋከከ፤ ወዲያና ወዲህ አስረገጠ፤ (ፈከከ)፤ (124)
አንፏፏ፤ ዐለበ፤ አወረደ፤ ፏፏ)፤ (124) አንፈቀፈቀ፤ አፈላ፤ ፈቀፈቀ፤ (124)
አእምሮ፤ ዕውቀት፤ አመረ፤ አበ፤ (አብ)፤ (70)
አከረ፤ (እኂር አኅረ፡፡ ዕብ ሀካር ቆፈረ)፤ (100)
አወራሪስ፤ አፍንጫ፤ ቀንድ፤ አውራሪሥ፤ (464)
አወጣጣ፤ (አስተዋፅአ፤ አስተፃእፅአ)፤ (425)
አይደል፤ አይዶል፤ (ኢድልው፤ ኢይደሉ)፤ (350)
አዳም፤(አዲም አደመ፤ ቀላ ቀይ ኾነ፡፡ አድሞ፤ አደመ፤ አማረ)፤ (86)
አገረ፤ (አጊር፤ አገረ፡፡ ትግ ሐባ አግረ)፤ (81)
አገረድ፤(ወንድ አገረድ፤ ወንዳ ገረድ፤ (306)
አገረድድ (ልጅ፤ አገረድ፤ ልጃገረድ)፤ (306)
አጎራ፤ አጓራ፤ በጉረሮው ጮኽ፤(ጎራ፤ ጓራ)፤ (83)
አጠነፈፈ፤ የንፍሮ ውሃን አፈሰሰ፤(ጠነፈፈ)፤ (94)
አጣሪ፤ መሸተኛ፤ ቀራጭ፤ ቸርቻሪ፤ ዐጠረ፤ (587)
አጣሪ፤ ዐጥር የሚያጥር፤ ዐጠረ፤ (ሐጸረ)፤ (587)
አጥቢያ፤ ንጋት፤ ሰበካ፤ ጠባ፤(ጸብሐ)፤ (93)
አጨናነቀ፤ (613)
አጭበረበረ፤ (ትግ፤ ጠረበ፤ አባበለ ሸነገለ)፤ (598)
አፈራ፤ ፍሬ ሰጠ፤ (ፈራ)፤ ፈረየ ፈርኅ)፤ (133)
አፈናጠጠ፤ በወዴላ ላይ አስቀመጠ፤ ፈነጠጠ፤ (132)
አፈየ፤ (አፍይ፤ አፈየ፤ ጋገረ፤ አበሰለ)፤ (131)
አፋደሸ፤ በሰው ነገር ገባ፤ (ፋደሸ)፤ (131)
አፍረመረመ፤ በላ ጋጠ፤ አተጋ፤ ፈረመ፤ (133)
አፍሬ፤ የማረሻ ጫፍ፤ (ፈራ) ፈረየ፤ ፈርኅ)፤ (133)
አፍነዘነዘ፤ አቅነዘነዘ፤ ፈንዝ፤ ፈነዘ፤ (132)
አፍኣው፤ ሰንሰለት፤ ውስጡ ዐውደ ነገሥት፤ (131)
አፎቄ፤(ዎች)፤ ወቃ አፍ፤ ወጋኤ፤ አፍ)፤ (133)
እሙኝት፤ ክረምት፤ አፈራሽ ፤ (ሞኘ)፤ (109)
እምስ፤ ኅፍረተ ብእሲት፤ አዐመሰ፤ ዕምስ፤ (110)
እነኛ፤ (እነ፤ እኛ)፤ እሙንቱ፤ እማንቱ)፤ (123)
እናንተ፤ (እነ፤ አንተ)፤ እንትሙ፤ ን)፤ (123)
እንቁልልጦሽ፤ ላይሰጡ፤ ማሳየት፤ ቋለጠ፤ (125)
እንቅርብጭ፤ የምድር ፍሬ፤ (ቀረበጠ)፤ (125)
እንቅርት፤ ያንገት ዕብጠት፤ ዕንቅርት፤ (126)
እንኳዕ፤ እንኳዕ፤ (እንቋዕ፤ እንቋዕ)፤ (123)
እንዴት፤ አመሸኽ፤ (እፎ፤ አምሰይክ)፤ (118)
እንጀ(ጄ)ራ፤ (ትግ፤ ሐባ፤ እንጌራ)፤ (119)
እንግርግፎ፤ የምድር ፍሬ፤ (ገረገፈ)፤ (115)
እንግዲያው፤ እንግዲያውስ፤ እንግዲያስ፤ (114)
እንጥልጥል፤ የተንጠለጠለ፤ (ጠለጠለ)፤ (121)
ኦፊር፤ (133)
No comments:
Post a Comment