(መግቢያ) ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ (ማረሚያ) የአለቃ ደስታ ተክለ ወልድን 'ዐዲስ፥ ያማርኛ መዝገበ ቃላት' (PDF) ያለ ኢንተርኔት/ በኢንተርኔትም//offline or/and online ለመጠቀም እዚህ ላይ "click" በማደረግ ማውረድ(down load) ይችላሉ።
ነ፤ (829) [4]
ነቀደ፤ (ደነቀ)፤ ትግ፤ አንቀደ፤ ዐሰበ፤ ተጋ)፤ (872)
ነዶ፤ (ዕብ ዐናድ፤ አሰረ። ትግ፤ ሐባ፤ ንድእ፤ ነዶ)፤ (843)
ነጠነጠ፤ (ትግ፤ ነጽነጸ፤ ነቀነቀ፤ አርገፈገፈ)፤ (854)
ናጠ፤ (ትግ፤ ሐባ፤ ነሐፀ። ዕብ፤ ናጥ፤ ታወከ፤ ተነቃነቀ)፤ (852)
ንቃቃት፤ የመሬት ሥንጥቃት፤ ነቃ፤ (ነቅዐ)፤ (874)
ንዴት፤ ቅጥለት፤ ድኽነት፤ ነደደ፤ ነደየ፤ (846)
ንፍፊት፤ የጕያ ዕብጠት፤ ነፋ፡ (ነፍኀ)፤ (867)
ንፎ፤ ያፍንጫ ቀለበት፤ ነፋ፤ (ነፍኅ)፤ (865)
No comments:
Post a Comment